የሳምንቱ ትርጕም
ይህ ገጽ በየቋንቋው: አማርኛ (am) • العربية (ar) • aragonés • asturianu • català • česky • dansk • Deutsch • Ελληνικά • English • español • Esperanto • euskara • français • galego • עברית • Հայերեն • interlingua • Bahasa Indonesia • italiano • 日本語 (ja) • 한국어 (ko) • Latina • latviešu • Bahasa Melayu • Nederlands • norsk nynorsk • occitan • português • فارسی (fa) • Plattdüütsch • română • русский (ru) • српски / srpski (sr) • suomi • svenska • Türkçe • українська • vèneto • 中文 (zh) • +/- • Translate this page!
በየሰኞ፣ አንድ ቁም ነገር መዋቅር ወይም የአንድ መጣጥፍ መጀመርያው አንቀጽ ወደ ሌሎቹ ቋንቋዎች ዊኪፔድያዎች (በተለይም ወደ ትንንሹ ቋንቋዎች) በቀላል እንዲተረጎም ይመረጣል።
ለምርጫው ተስማሚ የሚኾኑ መጣጥፎች 1) አጫጭር የሆኑ፣ 2) ለመተርጐም የሚቀልሉ፣ 3) ስለ ሌላ ጉዳይ ወደ ሆኑ መጣጥፎች የሚመሩ ቢሆኑ የሚሻ ነው። ዓላማው ለማንኛውም ቋንቋ ዊኪፔድያ ሰፊና ልዩ ልዩ መጠን ያላቸው ጉዳዮች እንዲኖራቸው ሲሆን በየሳምንቱ የተመለከተውን መጣጥፍ ወደ ብዙ ልሣናት ቢለወጥ ጥሩ ልምድ ይሆናል በማሰብ ነው።
የዚሁ ሳምንት ትርጉምና "የሳምንቱ ትርጉሞች" በሙሉ በዚሁ ገጽ በእንግሊዝኛ ላይ ደግሞ ሊገኙ ይችላሉ። እንዲሁም የፊተኛወን ሳምንቶች ትርጉሞች ለማማረጥ እዚህ ይመለከቱ።
የአማርኛ አስተርጓሚዎቻችን ጊዜ ሲኖራቸው አንዳንዴ ያስተረጎሙትን መጣጥፎች እታች ይዘረዝራሉ። ይህንን ዕቅድ ለማካሄድ እርዳታ ለመጨመር እርስዎም ቢያስቡ፣ በዚህ ገጽ ግርጌ እባክዎ ስሞን ይጻፉልን። እናመስግናለን።
የዚሁ ሳምንት ትርጕም: [edit]
- «የሳምንቱ ትርጉም» አሁን በውዝፍ ላይ ነው። ከ1998 ዓ.ም፣ (2006 እ.ኤ.አ.) ጀምሮ ምንም ትርጉም አልተሠራም ነበር። ሆኖም እርስዎ ችሎታ ካለዎት፣ ትርጉምም ቢያዘጋጁ መልካም ተስማሚ አስተዋጽኦ ይሆን ነበር። --Codex Sinaiticus 20:41, 2 January 2009 (UTC)
ባለፉት ሳምቶች የተተረጎሙት መጣጥፎች [edit]
- ሚስኪቶ (ጥር 8 ቀን 1998 ተመረጠ)
- የኒካራጓ እጅ ቋንቋ (ጥር 15 ቀን 1998 ተመረጠ)
- የጀርመን ዳግመኛ መወሐድ (ጥር 22 ቀን 1998 ተመረጠ)
- ፍራንስ ፕረሸረን (ጥር 29 ቀን 1998 ተመረጠ)
- የሻንሺ ምድር መንቀጥቀጥ (የካቲት 6 ቀን 1998 ተመረጠ)
- ይሁዳዊ-ሮማንስ ቋንቋዎች (የካቲት 13 ቀን 1998 ተመረጠ)
- ሃሰኩራ ጹነናጋ (የካቲት 20 ቀን 1998 ተመረጠ)
- የመርዌ ጽሕፈት (የካቲት 27 ቀን 1998 ተመረጠ)
- "የ1812 መቅድም" (መጋቢት 4 ቀን 1998 ተመረጠ)
- የ1773 ዓ.ም. ታላቅ አውሎ ነፋስ (መጋቢት 11 ቀን 1998 ተመረጠ)
- የእንግሊዝ-ዛንዚባር ጦርነት (መጋቢት 18 ቀን 1998 ተመረጠ)
- ጋን ዪንግ (ግንቦት 2 ቀን 1998 ተመረጠ)
- ደግሞ ያዩ፡-
አስተርጓሚዎች [edit]
(ፊርማዎን በ~~~~ ይጨምሩ)
- --Codex Sinaiticus 01:06, 18 January 2006 (UTC)
- --ግርማ ጌታኹን
- --Blockinblox 20:49, 9 May 2006 (UTC)